|
|
የሐረሪ ብሔራዊ ሊግ ማዕከላዊ ኮሚቴ 39ኛ መደበኛ ስብሰባውን በሀረር ከተማ አካሄደ፡፡
የሊጉ ማዕከላዊ ኮሚቴ ለ3 ቀናት ባካሄደው ስብሰባው የድርጅቱን የ2002 ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት አድምጦ ከመረመረ በኋላ ከማፅደቁም በተጨማሪ በግንቦት 2002 አራተኛው አገራዊ ምርጫ የሊጉን ዕቅድ አፈፃፀም በጥልቀት ገምግሟል፡፡
በዚሀም መሰረት ባለፈው አመት የድርጅቱን እቅድ አፈፃፀም አስመልክቶ በተለያዩ መስኮች አመርቂ ውጤት ለማስመዝገብ መቻሉን ያስገነዘበው ማዕከላዊ ኮሚቴው በክልሉ በተካሄደው ምርጫም በሰፊ ህዝባዊ ድጋፍ ድልን መቀዳጀቱን ገልጿል፡፡
ለቀጣይ የክልሉ መንግስት የሥራ ዘመን አሸናፊ መሆኑ የሊጉን ጠንካራ እንቅስቃሴ ከማመላከቱም ባሻገር ከፍተኛ ህዝባዊ አደራ የተጣለበት አጋጣሚ በመሆኑ በበለጠ ሊንቀሳቀስ እንደሚገባ ግንዛቤ ወስዷል፡፡
ከዚህም በተጨማሪ የሊጉን ቀጣይ የ5 ዓመታት መርሃ ግብር ስትራቴጄዎች እና የ2003 የሥራ ዘመን የትኩረት አቅጣጫ ዙሪያም በሰፊው መክሯል፡፡ማሻሻያዎችንም በማከል አጽድቋል፡፡
የሐብሊ ማዕከላዊ ኮሚቴ የሊጉን 5ዓመታት የቀጣይ አመታት መርሃ ግብር አስመልክቶም የሐረር ህዳሴን መሰረት ያደረገና የሚሊኒየሙን ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ፣ የመልካም አስተዳደርና የልማት ግቦችን ለማሳካት የሚያስችለው ስልት መንደፉን ጠቁሟል፡፡ ሊጉ በቀጣይ አመታት የህዝቡን አደራ በተገቢው ለመወጣት በሚያስችለው ስልቱም መሰረተ ሰፊና ቀጣይነት ያለው የኢኮኖሚ እድገትን ለማስፈን፤ የክልሉን እምቅ የልማት አቅም ለመጠቀም የሚያስችል ምቹ ሁኔታዎችን ለመፍጠር፣ የግሉ ክፍለ ኢኮኖሚ የልማት አጋዥ ሃይል እንዲሆን ለማድረግ፣ በማህበራዊ ልማት መስክ ጥራትና ሽፋን ለማሳደግ እና የመልካም አስተዳደርና ዲሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታን ለማጠናከር በነደፋቸው የስትራቴጂ ማዕቀፎች ዙሪያ መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ እንደሚያደርግ ይፋ አድርጓል፡፡
በተለይም የሊጉ የስራ አስፈፃሚው ኮሚቴ በመሬት አስተዳደር ጉዳይ ላይ በጥልቀት ተወያይቶ ያስተላለፈውን ውሳኔና የወሰደውን እርምጃ ሙሉበሙሉ ተቀብሎት እየተተገበረ ያለውን የመሬት አስተዳደር ያፈፃፀም ሄደቶችን በተመለከተም ችግር ፈቺ መዋቀራዊ አደረጃጀት በመዘርጋት የማጥራት ሄደቱን እንደሚቀጥል በአፅኖት አስገንዝቧል፡፡
በሌላ በኩልም ሊጉ የውስጠ ዲሞክራሲ ስርአት ግንባታውንም በጥልቀት የመረመረ ሲሆን በየጊዜው እያዳበረው ያለውን የአመራርና አሰራር ሂደቱን ይበልጥ ለማጎልበት የጥገኝነትና የኪራይ ሰብሳቢነት ምንጮችን ለማድረቅ የሚያስችለው የግምገማ ስርአት ዘርግቶ በመተግበር ላይ መሆኑን ከማስረዳቱም በተጨማሪ ለሂደቱም ቀጣይነትና ጥንካሬ በቁርጠኝነት መነሳቱ ሊሰመርበት እንደሚገባ የሐብሊ ማዕከላዊ ኮሚቴው አክሎ ገልጿል፡፡
|
|
|
| |
|
ተኼታይ ሐሚስቲ አመታችሌ ኦር አትሂዳደሮት ዪነግሲኩትዋ ዚኔሮት ሙሲባ ዚተዩ ሺልመኘነትዋ ፈሳዱው ፈታህ ሞሸቤ ኩልሉ ከታረቤም ኡምመትዞሌ ዪነፍዛል አቡራው መቄመስቤ ኢሽትዋልነትዞሌ ጠብ ባይቲዞው ሀረሪ ዚመሀድ ሊግ አቴወቁ፡፡
ሐመሊ ዚጉትቲ መክተበጋር ሚህረ አሻውሪ ሐቢዶኝ ዛሼው ዲብላንቤ ኢስበልበላት ሒርቃኦታችቤ አስሳነነመ ሙርቲያአቹው አሰበተ፡፡
ሐመሊ ሚህረ አሻውሪ ሐቢዶኝ አቀጢረ አያማች ዛሼው ዲብላንቤ ሐመሊ ዚታእሲስ ከታራ መስኡል ጌስሲ ያሲን ሁሴን ሸሪፍ ሉይቤ ሀረሪ ሁስኒ ዘጋህ መትራኸብቲ ኤጀንሲሌ ዚሰጦ መግለጥቲቤ ሊግዞ ዚትቴገለ አቤሐሶቱው ዚቅ ሞሸቤዋ ዚጦኘ አቤሐሶት ሔራው መኮራእቤ ዲላገ ዘየትዴልጉ ኤመሮታችዋ ዜህቢ ተዳለጎታቹው ፊዝ ሞሸዋ መርገገብሌ ዪትነሳእል ሚጅጃ ዚቅቲቤ ዪሊጥዛልነት በያን አሹ፡፡
ዚደቺ አትሂዳደሮት ሔረቤ ዚዋፈቀ ዚኪረሳምቲነት መድደ ዚተዩ ሺልመኘነትዋ ፈሳዱው መትማሐጥሌ ሊግዞ ዜገሌው መጥለል ሌጦቱው ዚቅቲቤ የሊጥዛልነት ሚህረ አሻውሪ ሐቢዶኝዞ መስበትዞው በያን ዛሹ ጌስሲ ያሲን መግለጥቲዚዩው መትኼተልቤ ዪትከመልዛል ሚህረ ኩልቤም ዚኔሮት ዛሒርነትዋ ሑቡርነት ዘጎበረቤው ዚደቺ አትሂዳደሮት ሔራው መኮራእቤዋ ኢሾት ዋልነትዞሌም ቁጭነትቤ መትሻወር የትኺሽዛልነት ሚህረ አሻውሪዞ ዱግጉስቤ ዘሬመጤው ሓጃ መኽነዞው ጊለገሉ፡፡
ሐመሊ ሚህረ አሻውሪ ሐቢዶኝ ኦርኩቱም ሐረር ሔጀሶት በርናሚጁው ዪነክዛልቤ ዘጋህቤ አሳስነነቤው፡፡
ሔጀሶቱው መንጀህሌ ዚትቴገሉ ከታረ በጂህ ዲላጋቹው ዚቅቲቤ መሌጠቤ ባድ ኡስጡዋ ቃጪቤ ዪትኸብዛሉ ሐረቃችባህ መትኣወንቤ ቁራሱው ኔሮትሌ ዩሊኩትዋ ዪነፍጊኩት ሞሸሌ ዪትኺሻዛል ተቅዲም ጠብቲው ከመለከ ኪም ኢሾት መጋዘዞው አቀነኡ፡፡ ሀረር ሔጀሶት መቤየንቲዞው ዪነክዛልቤም ሳህ ዚተ አቤጆት ዪነብሪ የትኺሸዛልነት ሚህረ አሻውሪዞ ዘሼሀናቤው ሒርጊቤም ሔጀሶትሌ አሳሲያ ሚህረዞ ዚዳይሀዋዝ ታህሲብዋ ሐጃጆት ኒዊጭቲው መትሬኸብ መኽነዞው በያን ሞሸቤ ኢሾትዋልነትዞሌም ዳይሀዋዝዞም ላቂ አትታጮት ያሹኩት ኪላሆት ሞሸዞው ሐመሊ ዚጉትቲ መክተበ ጋር ዚታእሲስ ከታራ መስኡል ጌስሲ ያሲን ሁሴን ሸሪፍ ዚሰጦ መግለጥቲቤ ሞቀ ተፈረከ፡፡
አላይ ገረገብደሌም ሊግዞ ዚጉትቲ ሐቢዶኝ ዲብላንዞው ዪዲጅ ሳትቲ ኡስጡቤ የሚህሪዛልነትዋ ኢስበልበላት ሙርቲያቹው የሰብቲዛልነት ዪትቴቀባል፡፡
ሀረሪ ሁስኒ ሒር ጋር ዋ ቀበሌ ሒርጊ ጋር አፍኤዲያች ዚዳይ አረ 2ታኝ ኡርፊ ዲብላን አሜሐረ፡፡
ሑስኒዚኘቤ ዪትሜሐርዛል ኔሮት ዋ ዲሞቅራጢያ ቼኸሎቱው ዚቅ ሞኛሌ፣ ኡመትዞዚኔሮት ኩሽኩሽቲያቹው ስኒቤ ይሰአዱኩት ዋ ፈጠንቲ ዛላ ኔሮቱው መኔረሌ ሰለሚያ አድሊያ ዩኹንኩት ሞኛሌ፣ይጡኝቤ ኦርኩትዞም ኦር አትሒዳደሮት ይወርኩት ሞኛሌ ሒርጊጋር ይትፈቃረዘል ዶር ላቂ መኽነዞ ተገለጠ፡፡
ዲብላንዞ ለአይቤም ሚክፈች ገልጌብዚዩው ዘኙ ሀረሪ ሑስኒ ሒርጊ ጋር አፍ ኤዲ ጌሲ አ/ማሊክ በከር ዘዬኩትቤ ዚዳይ አረ መትኸለቅዞ ሑስኒዞ ሒርጊ ጋር ዋ ቀበሌ ሒርጊ ጋራችው መትወኻቤ ሑሉፍ ሑስኒዞቤ ይትሜሐር ዛሉ ዚኔሮት ዲላጋቹው ዳይቤ መድለግሌ የትፊርኪዛል መኽነዞው ገለጡ፡፡
ቀበሌ ሒርጊ ጋራች ኢስበልበላት ኺድመች ዋ ገርገረ የገኙኩት ዚዳይ አረ መትኤሰስዞ ላቂ ነቲጃ የትሪኽቢዛል ናቱኡም አቴዋቁ፡፡
ዲባያቤም ጌሲ አብዱመሊክ ዘዬኩትቤ ሑስኒዞ ሒርጊ ጋርዋ ቀበሌ ሒርጊ ጋራች ተርኦትዚዩ ዚጦኛ ኹንቲቤ ዚቅሞኛሌ የትኪምሊ ቃማች መስኡሊያ ነትዚዩው የቂን ዩኹንኩት፣ ዲሞቅራጢያ አዳ ኡም ይኸልቃል ባይቲቤ በያን አኙ፡፡
ዚዳይ ኦረ ዲብላን ለአይቤ ቀበሌ ሒርጊ ጋራች 2002 ሪፖርቲዋ 2003 አቡረዚዩው ወሪ ሀቢዶኝ የትኺሽዛልነት ተታዋቃ፡፡ ዚዳይ አረዞ ለአይቤ ጌሲ ሐሺም አብዶሽ ፓርላማ ቀኑኑው ይነክዘልቤ ኩቱብዚዩው አቀረቡ፡፡
ኦርኩትዞም ይኩቱብ ዋ መግበርቲዞ ሒርጊ ጋራች ኢስበልበላት ኮሚቴያች ዋ ቼኸሎትዞ የትኺሺ መኽነዞም ሞቀሌ ተፈረካ፡፡ ኦርኩትዞም ሌጦትዞኡም ይነክዘልቤ ኢስበልበላት በደቻ ሒርፊትዚዩው ፊዳረሊያ ዋ ሑስኒ ሒርጊ ጋራች ሀቢዶኝ ቼኸሎትዚዩ፣ ቀበሌ ሒር ጋር ኮሚቴ የትኺሽዘልናት ዋ ሌጦትዞው ይነክዛልቤ ቀበሌ ሒርጊ ጋር አፍ ኤዲያችሌ አቤጆት መስጣሌ መኽነዞ ሞቀሌ ተፈረካ፡፡
|