Welcome to ሐረር ኮኔክሽን هرركونكشن
የጀጎል ግንብን የማስዋብ ሥራ እየተከናወነ መሆኑ ተነገረ
በሐረር ከተማ የሚገኘውን የጀጎል ግንብ ታሪካዊነትና ቅርስነቱን ጠብቆ ለማቆየት፣ የመናፈሻ ቦታዎችን የመገንባትና የማስዋብ ሥራ እየተከናወነ መሆኑ ተጠቆመ፡፡ የሐረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት በጀጎል ግምብ ዙሪያ ሦስት የመናፈሻ ቦታዎችን በማዘጋጀት የማስዋብ ሥራ እያጠናቀቀ እንደሚገኝ ተጠቁሞ፣ አቧራማና ጭቃማ የነበረውን የጀጎል ግምብ ዙሪያና የውስጥ ለውስጥ መንገድ በኮብል ስቶን ንጣፍ መሸፈን መቻሉን የኢዜአ ዘገባ ያስረዳል፡፡ የጀጎልን ግምብ ሦስት ታሪካዊ በሮች ለማደስ ጨረታ ወጥቶ ሥራው ለኮንትራክተር መሰጠቱን ዘገባው ጠቁሞ፤ የፕሮጀክቱን 60 በመቶ ወጭ በዓለም ባንክ ቀሪው ደግሞ በክልሉ መንግሥትና በከተማ አስተዳደሩ እንደሚሸፈን ታውቋል፡
Ethiopia hyenas: Not biting the hand that feeds them
Youseff Mume Saleh's nightly feeding ritual, a tradition in his town of Harar, has become an attraction for tourists.

Youseff Mume Saleh of Harar, Ethiopia, has been feeding hyenas for years. As the animals slink toward his house at dusk, he calls to them by name. “We are family,” he explains. (Kate Linthicum/ Los Angelers Times / July 30, 2010)
Read More
ሳይ ሶመን፣ ስዊስ ሐራሪ አፎቻ፣
Just for your information to all ;
ረመዳን፣ ከሪም፣ ዳኢም ፣አመት፣አመትዞዉም፣ መሰቤ ፣ የቦርደና
Ramadan karim da-im amte amtzowum mesbe ybordna
አቦረዴና ሐምዲ ዲጅና ኢጂዋ ኡሩስ ናሺሌ
Abordena Hmedi dijna ijiwa uorus nashile
ዱዋኾቤም ፣ ኒባረኪማ ኒረጅሒሌ
duwakhobem nibarkima nirjhile
ሓራቀችዚና፣ አሀድ አላሁ ሰላመትዞ ዋ አማነትዞ የቦርደኹ፣ባይቲቤ ፣ጎይታ ዘገደሬው ሶመን ወህሪ በራካው አላሁ መሰቤ ይዋፍቀናው፣ኑጡቅሳና።
ጊዲርያም ጊዲር ወሀወሪ ው ኸይሪቤ ይግሊማ ኸይሪቤ ይሒልዲዛል ዩሸና።አሚን!!!!!!!!!!!! !!!!!!
ስዊስ ሐራሪ አፎቻ፣
አዳ፣ዲነ፣ታሪኽዋ፣ አፌትቃም፣ኤቀድ፣
መሐመድ ዑመር
ሉኽ፣*ጀኔቫ ፖሊስቤ ረመዳን ወህሪ ጊዲር መስጂድ ሺርቲዞ ጀሚዕ መኪናች ለከም ዘየልኩት ፣ሉኽ፣*ይሌ ባይቲ ተራዊሕ፣ቲለጥዛኻቸሌ፣መቅነዕቲ ሉኽንታ።!!!!!!!!!!
የሐረሪ ብሔራዊ ሊግ ማዕከላዊ ኮሚቴ 39ኛ መደበኛ ስብሰባውን በሀረር ከተማ አካሄደ፡፡
የሊጉ ማዕከላዊ ኮሚቴ ለ3 ቀናት ባካሄደው ስብሰባው የድርጅቱን የ2002 ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት አድምጦ ከመረመረ በኋላ ከማፅደቁም በተጨማሪ በግንቦት 2002 አራተኛው አገራዊ ምርጫ የሊጉን ዕቅድ አፈፃፀም በጥልቀት ገምግሟል፡፡
Read more: የሐረሪ ብሔራዊ ሊግ ማዕከላዊ ኮሚቴ 39ኛ መደበኛ ስብሰባውን በሀረር ከተማ አካሄደ፡፡
Ethiopia: the hyena whisperers

Published: July 19, 2010 06:43 ET in Africa
HARAR, Ethiopia — Twenty-four-year-old Salamo Fantan slapped a strip of goat meat on the stick held between his teeth. Seven or eight wild hyenas darted around him, snatching the meat from the stick, or yanking it out of Fantan’s hands.
More Articles...
- Imam Ahmed Documentary
- በቀጣይ አምስት አመታት መልካም አስተዳደር እንዲሰፍንና የልማት ማነቆ የሆኑትን ጥገኝነትና....
- ነባር ቅርሶች ጥንታዊነታቸውን ይዘው ከትውልድ ትውልድ እንዲተላለፉ ህብረተሰብ ሰፊ ድርሻ እንዳለው ተጠቆመ፡፡
- 15th HSCF festival in Toronto Canada
- በ2002 ዓ.ም በተካሄደው አገር አቀፍ የክልል ምክር ቤት አባላት ምርጫ ዕጩዎች ያገኙት ጠቅላላ ድምፅ
- Charges Filed for Embezzling 10M Harari State Money
- Hyenas not a laughing matter in Ethiopia
- July 2010 15 HSCF AD
- በካናዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሀገሪቱ የሚካሄደውን የልማት እንቅስቃሴና መልካም አስተዳደር በመደገፍ ሰልፍ አካሄዱ፡፡
- Int’l Olympic Day to be marked in five towns
Page 2 of 5
Koromi
Amana Weldach
Harar
![]() |
![]() |
![]() |
![]() |
![]() |
Translate

Geez Unicode is compatible with windows 95/98/NT/2000 and XP. You can use Geez Unicode to send instant messages in Amharic or Tigrigna to anyone in your contact list using MSN Messenger. The procedure is simple, start Geez Unicode and change the font in your MSN Messenger to Geez Unicode.
Download a free upgrade to the standard version of Visual Geez from Visual Geez 2000. This download also fixes some problems in the early version of Visual Geez Unicode.
















