Welcome to ሐረር ኮኔክሽን هرركونكشن
አለም አቀፍ የሐረሪ ቀን በአል አከባበር ቦርድ ሁለተኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ
በሐረሪ ህዝብ ክልል መንግስት
የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዩች ፅ/ቤት
አለም አቀፍ የሐረሪ ቀን በአል አከባበር ቦርድ ሁለተኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ
አለም አቀፍ የሐረሪ ቀን በአል አከባበር ቦርድ ትናንተና ባካሄደው ስብሰባ በማድረግ የበአሉን አላማዎች ለማሳካት፤ለማስፈጸም የወጣዉን እቅድ መርሀ ግብር በአግባቡ በመተግበር ረገድ የክልሉ ሴክተር መ/ቤቶች እየተከናወኑ ባሉት ስራዎች ላይ በመወያየት በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ውሳኔዎችን አስተላለፈ።በተጨማሪም ለበአሉ አላማዎች መሳካት ልዩ ልዩ ኮሚቴዎችን አቋቋመ።
read full document
lnternational Harari Day To be Celebrated In July 2012

አለም አቀፍ የሐረሪ ቀንን በማክበር እጅ ለእጅ ተያይዘን የሀረርን ህዳሴና የእድገትና የትራንስፎርሜሽን እቅድን እናሳካለን !
የሐረሪ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዩች ጽ/ቤት
ሐረር
Source M. Shash
’ አለም አቀፍ የሐረሪ ቀንን በማክበር እጅ ለእጅ ተያይዘን የሀረርን ህዳሴና የእድገትና የትራንስፎርሜሽን እቅድን እናሳካለን !
ቀደም ሲል በሀገራችን የነበሩ ፀረ-ዴሞክራሲያዊ አገዛዝ ስርአቶች በህዝቦች እኩልነትና መፈቃቀድ ላይ የተመሰረተ አንድነት ሳይሆን በግዛት አንድነት ላይ የተመሰረተ ሀገር ለመገንባት በተከተሉት የተሳሳተ ፖሊሲ ምክኒያት አጠቃላይ የሀገራችን ህዝቦች በተለይም የሐረሪ ህዝብ ለአስከፊ ብሄራዊ ጭቆና፤ለመብት ረገጣና አፈና፤ለኢኮኖሚ ምዝበራ ከመጋለጡም በተጨማሪ ለእስራት፤ለግርፋት፤ለግድያና የብዙ ሺህ ሐረሪዎች እግልትና ስደት ምክኒያት ሆኖዋል። የሰላማችን፤የዴሞክራሲያችንና የፈጣን ልማታችን መሰረት በሆነውና ባለ ብዙ ብሄሮች፤ብሄረሰቦችና ህዝቦች ፌዴራላዊና ዴሞክራሲያዊ ህገ መንግስታዊ ስርአት የሐረሪ ህዝብ የሉአላዊ የስልጣን ባለቤትነት መብቱ በእኩልነት ተረጋግጦል።
Read more: አለም አቀፍ የሐረሪ ቀንን በማክበር እጅ ለእጅ ተያይዘን የሀረርን ህዳሴና የእድገትና የትራንስፎርሜሽን እቅድን እናሳካለን !
Harari to execute over 174 mln birr projects
Bureau Head, Ahmed Abdosh, told WIC today that the projects would be implemented in 6 urban and 3 rural administrations of the state beginning this month.
According to Ahmed, some 49 of the projects are new, while the remaining are projects launched last Ethiopian budget. The projects are mainly focused on education, agriculture, safe water, health, road and urban development, among other.
Upon going fully operational by the coming June, the projects are expected to benefit some 200,000 residents of the state, Ahmed stated.
International Adoption Guides In Harar
- Children in this program live in one of four care centers that IAG financially supports, they are located in Addis Ababa, Harar, Dire Dawa and Mekele. The centers keep a 1:6 caregiver to child ratio and have a full time nurse and social worker on staff as well.
- IAG has been licensed in Ethiopia since 2006 and by the end of 2011 will have placed in excess of 350 children. We have a perfect track record, are fully licensed by Ethiopia’s government ( click here for current license ), and are highly respected bythe Ministry of Woman’s Affairs and the US Embassy as well. IAG was also recently recognized for our Humanitarian Aid efforts in the city of Harar. click here to view.
Click Here For More
Eyes For Africa
2010/2011 Trip to Harar
Eyes For Africa visit to Harar succeeded in performed 193 cataract surgeries. Harar - is famous for the way Christians and Muslims have lived in harmony for hundreds of years.’ It’s the only place where you'll find a church and a mosque side by side - it's listed by UNESCO for this reason.
The E.F.A. team treated a range of people from the 95-year-old village woman to the seven-year-old girl who will now be able to attend school for the first time. One of the highlights was the successful treatment of nine-year-old boy with bilateral cataracts. The day following surgery he was asked what he could see. He answered that he could see his mother for the first time!
The seven strong team, were treated with amazing hospitality by both the local government and residents. From touching down at local airport the team received an official welcome and on completion a farewell lunch at the president’s residence. As the Hararian expatriate community is quite strong a widespread throughout the world, the success of this project was reported in Africa, the US and Europe!
Eyes for Africa hope to return again by end 2011.
Read Full Report
Hadid / Hadiapa reach agreement to form a united front.
እንደ እሳቸው ገለጻ፣ በምርጫ 2002 ፓርቲዎቹ ጊዜያዊ ስምምነት ፈጥረው በጋራ የምርጫ ቅስቀሳ አድርገው የነበረ ቢሆንም፣ መሠረታዊ ለውጥ ሊያመጡ የሚችሉት የፖለቲካ አቋማቸውን አዋህደው አባሎቻቸውን በጋራ ማንቀሳቀስ ሲችሉ መሆኑን በሁለቱም የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ታምኖበታል፡፡
በዚህ መሠረት የፓርቲዎቹን መጣመር ዝርዝር ጉዳዮች የሚያጠና የጋራ የቴክኒክ ኮሚቴ ተቋቁሞ ጥናት በማድረግ ውጤቱን ለፓርቲዎቹ ማስረከቡን ፓርቲዎቹ ገልጸዋል፡፡ በቅርቡ እውን ይሆናል ያሉትን ግንባር ስያሜና ማህተም ከምርጫ ቦርድ ለማግኘት በዝግጅት ላይ እንደሚገኙ አስረድተዋል፡፡
ፓርቲዎቹ በአብዮታዊ ዲሞክራሲ የሚያምኑ ቢሆንም፣ የኢሕአዴግ አጋር የሆነው የሐረሪ ብሔራዊ ሊግ በክልሉ አስፈላጊውን ለውጥ ባለማምጣቱ፣ የሕዝቡን ማንነትም በአግባቡ እየተጠበቀ አይደለም በማለት እንደሚቃወሙት ሁለቱም ፓርቲዎች ገልጸዋል፡፡
More Articles...
- GURSUM COMMUNITY
- Serkema - 38 SEPTEMBER-2011
- Harari Ahadnat Afocha on the move
- Swiss Afocha Shuwal Eid Celebration 2011
- Harar Revitalization
- Master Plan of Urban Heritage Preservation and Sustainable Development of Harar , Ethiopia
- Swiss afocha Ifxar and Sirii Fateh
- Head Line News
- Timely delivery of the zakat al fitr,
- Hara Day July 2012
Page 9 of 17

















