OOPS. Your Flash player is missing or outdated.Click here to update your player so you can see this content.
Rejab Raga
11
Saturday Sebti
1430 HIJR

Powered by JoomlaGadgets

Welcome to the Hararconnection
14th HSCF Harari Festival 2009, Atlanta. PDF Print E-mail
Latest News
Tuesday, 30 June 2009
The opening of the 14th Harari Festival began on June 29th with a colorful gathering of Hararis from around the Globe.
The day's event highlighted with traditional food, music, sports and most of all the hugs and kisses amongs family and friends.
Images
Mon June 29 Day 1
Tue June 30 Day 2
Wed July 1 Day 3 Ziweriqa


Vidoe Clips

 
Sofi Yahya PDF Print E-mail
Articles
Thursday, 25 June 2009
Sunday, 21 June 2009 Reporter
ከሐረር 7 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው የሶፊ ያህያ አድባር ሲሆን የመጀመሪያው የቁርአን ማስተማሪያ ትምህርት ቤት ነበር፡፡ የአብዱልቃድር ጄይላን እና ኡሚ ኮይዳ መስጊድም ከሐረር 12 ኪሎ ሜትር ርቆ ይገኛል፡፡

የሐረር ከተማ የመጀመሪያው ንፁህ የቧንቧ ውሃ ከመጀመሪያው የቁርአን ትምህርት ቤት ጎን የተገኘ ሲሆን የሶፊ ያህያን ጥሩ ተግባር ለማስታወስ በእሳቸው መቃብር ላይ አድባሩ ተገንብቷል፡፡

ከሶፊ መንደር 5 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው የቡርቃ መንደር ሲሆን፣ በመንደሩ 1234 ዓመት እድሜ ያለው ኡሚ ኮዳ መስኪድ ይገኛል፡፡ የአካባቢው ኅብረተሰብ መስኪዱን ለየት የሚያደርገው የዚህ ዓይነት መስኪድ በቱርክና በኢራቅ ብቻ የሚገኝ መሆኑ ነው ብለው ያምናለሁ፡፡ የኡሚ ኮዳ መስኪድ ስድስት እንደ ሚሳይል ወደ ላይ የሚያዩ መናራ የነበሩትና በአሁኑ ወቅት አንዱ ብቻ የቀረ ሲሆን፣ በጥሩ ቅርጽ የተሰሩ የመስኪዱ ቋሚዎችና ፀሎትን የሚመሩት (ኢማም) የማሰገጃ ቦታ የኡሚ ኮዳን መስኪድ ከሌሎች ለየት ያደርገዋል፡፡
የሐረሪ ክልል ኢንዱስትሪ ትራንስፖርት ንግድና ቱሪዝም ቢሮ፤ ሐረሪ

 
ETA working to boost members’ capacity PDF Print E-mail
Latest News
Monday, 22 June 2009
Monday, 22 June 2009 Addis Ababa, June 21 (WIC) – The Ethiopian Teachers’ Association (ETA) said it is working to boost the capacity and participation of teachers in the efforts being made to ensure quality of education.
 
Ethiopian researchers inspired by Dr. Gebisa’s success PDF Print E-mail
Latest News
Friday, 19 June 2009
Dire Dawa, June 18 (WIC) - Researchers at the Haromaya University said the award World Food Prize-2009 prize given to Ethiopian scientist Dr. Gebisa Ejeta would contribute in scaling up the research works Ethiopian scientists are conducting to ensure food security in Ethiopia.
 
The New Harariach Vol.2 PDF Print E-mail
Latest News
Wednesday, 17 June 2009
The New Harariach Vol.2 CD will be released in Atlanta at the Harari Festival Event. Please support our Artists DO NOT COPY! BUY THE CD. To listen to samples from the CD Click on the image. Enjoy!!!!
 
`(- ,u ¨È0ñ òë5V+Î}... Land For Diaspora Hararis ....... PDF Print E-mail
Latest News
Monday, 15 June 2009
በሐረር መሬት ከወሰዱ ዲያስፖራዎች...
Monday, 15 June 2009
በምሕረት አስቻለው

የሐረር ከተማ ሁለት ሺህ ዓመት ክብረ በዓል (የሐረሪ ሚሌኒየም) በተከበረበት ወቅት ለዲያስፖራዎች የመኖሪያ ቤት መስሪያ መሬት ተሰጥቶ ነበር፡፡ ቀደም ብለው የመጡትና ከክልሉ ማዘጋጃ ቤት መሬት የተረከቡት የክልሉ ተወላጆች ወደ ግንባታ ቢገቡም በወቅቱ ለመኖሪያ ቤት ግንባታ መሬት ከተቀበሉት አጠቃላይ አንድ ሺህ ዲያስፖራዎች አብዛኛዎቹ እስከ አሁን ግንባታ አለመጀመራቸውን በሐረሪ ህዝብ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት የውጭ ግንኙነትና የዲያስፖራ ማስተባበሪያ ኃላፊ የሆኑት አቶ አብዱላዚዝ አደም ተናግረዋል፡፡

 
<< Start < Prev 1 2 Next > End >>

Results 1 - 31 of 34