Welcome to ሐረር ኮኔክሽን هرركونكشن
ጁገልና ሕንፃዎቹ
(በጋዜጣው ሪፖርተር)
ከአዲስ አበባ ከተማ በስተ ምሥራቅ 527 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው የሐረር ከተማ በሐረሪዎች የታነጹ ባሕላዊ ቤቶች ይገኙባታል፡፡ እያንዳንዳቸውም የሐረሪዎችን ታሪክ፣ ባሕል፣ ወግ የሚተርኩ ናቸው፡፡ በከተማዋ አንድ ክፍል የሚገኘው ጁገል ለየት ያሉ ጥንታዊ ሕንፃዎች የተሰባሰቡበት ነው፡፡
"ሐረር-ጁገል የከተማ ባሕል መፍለቂያ" በሚል ርእስ ታሪካዊ ድርሳን የጻፉት መፍቱሀ ዘከሪያ እንደጠቀሱት፣ የሐረር ጌይ ነዋሪዎች - መኖሪያ ቤታቸው በዓይነቱ ይለያሉ፡፡ ሐረር ጌይን ቆርቁረው ለዕድገት ያበቁ ደግሞ ሐረሪዎች ናቸው፡፡ የሐረሪዎች ባሕላዊ መኖሪያቸው ጌይ ጋር ተብሎ ይጠራል ይላሉ፡፡
2002 Election Candidates Name
Source Harari Mass Media
በ2002 ዓ.ም በሀረሪ ክልል ምርጫ ለሚካሄደው የተጠቋሚ እጩዎች ዝርዝር
Press Release By HADID regarding the recent E-TV debate on Federalism

Read more
Just Back: khat out of the bag
By Aidan Jones
Published: 8:00AM GMT 06 Mar 2010
Khat is a boom trade rivalling coffee in the mountainous Photo: CORBISAt the end of a muddy track, barely visible through the mist and drizzle, a knot of men paces anxiously, oblivious to the cold mountain rain. Friday prayers have just finished and Harar, the medieval cobblestone town of mystics, mosques, drug addicts and smugglers in north-east Ethiopia, is impatiently awaiting a delivery.
በሐረር ቴሌቪዥን ተቃዋሚ"ዎችና ገዢው ፓርቲ እየተወነጃጀሉ ነው
በሐረሪ ክልል በምርጫ ተፎካካሪነት የቀረቡት የሐረር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ሐዲድ) እና የሐረር ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ሐሕዴፓ) ጥምረት ፈጥረው የምርጫ ዘመቻ እያካሄዱ ባሉበት ወቅት የፓርቲያቸው አባላት ያልሆኑ ሰ"ዎች በክልሉ የቴሌቪዥን ስርጭት የስም ማጥፋት እንደፈጸሙባቸው አስታወቁ፡፡ የቴሌቪዥን ስርጭት ክፍሉ አስተባብሏል፡፡
EU allocates over 20 mln euro to support PSNP in Ethiopia
Addis Ababa, March 3 (WIC) – The European Union (EU) approved more than 20 million euro to provide further support for the implementation of the Productive Safety Net Programme (PSNP) of Ethiopia.
Read more: EU allocates over 20 mln euro to support PSNP in Ethiopia
More Articles...
- Hadid & Hadiapa Candidates for 2010 Local Election
- Atlanta Hararis Mewlud Jamaa
- Ministry, NGOs sign grant agreement
- Ministry, NGOs sign grant agreement
- በሐረሪ ክልል ከ81 ሺህ በላይ መራጮች ተመዘገቡ
- The beauty and the beasts of Harar, Part 2
- Zikri rituals in Harar, Ethiopia
- በመጪው ግንቦት ወር ምርጫ የማካሄድባቸው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት መቀመጫ ብዛት
- "ከመፀፀት አስቀድሞ የምርጫ ካርድ መውሰድ ይበጃል"
- በሐረሪ ክልል ከ69 ሺህ በላይ መራጮች ተመዘገቡ
Page 1 of 6
Koromi
Amana Weldach
Harar
![]() |
![]() |
![]() |
![]() |
![]() |
Translate

ፊደል Geez Fonts
Visual Geez New is free Unicode standard compliant Geez software that can be used with Outlook express, MSN chat, and Feedback and Discussion Forums.
ፊደል Geez or Amharic Fonts "VG2 Main" font which is used in many web sites.
Geez Unicode is compatible with windows 95/98/NT/2000 and XP. You can use Geez Unicode to send instant messages in Amharic or Tigrigna to anyone in your contact list using MSN Messenger. The procedure is simple, start Geez Unicode and change the font in your MSN Messenger to Geez Unicode.
Download a free upgrade to the standard version of Visual Geez from Visual Geez 2000. This download also fixes some problems in the early version of Visual Geez Unicode.

















